የአዉሮጳ የልማት ርዳታና ኤርትራ DW Amharic March 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከኤርትራ በአደገኛ ሁኔታ ወደአዉሮጳ በገፍ የሚነጉዱትን ስደተኞች ለሀገሪቱ የልማት እርዳታ በመስጠት ለመርዳት ጥረት የሚደረግ ስለመሆኑ የዜና አዉታሮች የአዉሮጳ ኮሚሽንን ባለስልጣናት ጠቅሰዉ ሰሞኑን ዘግበዋል። ሮይተርስ