የፕሬዚዳንት ኧል ሲሲ ጉብኝት ፍጻሜ DW Amharic March 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታኅ ኧል ሲሲ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የ 3 ቀናት ጉባዔ ፈጽመው ተመልሰዋል። ኧል ሲሲ ወደ ኢትዮጵያ ከመሻገራቸው በፊት ካርቱም ላይ ፤ ከኢትዮጵያና ከሱዳን መሪዎች ጋር፤ የዐባይን ውሃ