ከዚህ ወዴት? – አያልሰው ደሴ
ከአያል ሰው ደሴ
በዚህ ጽሁፍ አጠቃላይ የአገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ፣ በተለይ ድኀረ-ምርጫ 2002 ያለውን ጭብጥ በአጭሩ በመዳሰስ ኢህአዴግ (ወያኔ) በአንድ በኩል፣ አገር-ወዳዱና ዴሞክራቱ ወገን በሌላ በኩል የህዝባችንን የፍትኀ፣ የእኩልነትና የልማት እንዲሁም የአገራችንን አንድነት ጥያቄዎች እውን በማድረጉ ረገድ የሚኖራቸውን አዎንታዊና አሉታዊ ሚናዎች ለመቃኘትና በተለይም ለአዎንታዊ ለውጥ የቆመው ሃይል ከሚገኝበት የማይጥም ይዞታ ሊላቀቅና የሚጠበቅበትን ታሪካዊ ሃላፊነት ሊወጣ የሚችልበትን መንገድ ለመጠቆም እሞክራለሁ። ለመቀጠል እዚህ ላይ ይጫኑ።