የዉኃ አቅርቦት በኢትዮጵያ DW Amharic March 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ዉኃና ዘላቂ ልማት» ከአንድ ቀን በፊት በመላዉ ዓለም የታሰበዉ የዘንድሮዉ የዓለም የዉኃ ቀን መሪ ቃል ነዉ። ለጤና፤ ለአካባቢ ልማት፤ ለኢንዱስትሪ ባጠቃላይ ለዕለት ከዕለት ኑሮ ወሳኝ መሆኑን በተለያዩ መድረኮች ለማሳየትም ተሞክሯል።