የኢትዮጵያ ፣ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ስምምነት DW Amharic March 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ፣ግብፅ እና ሱዳን የአባይ ወንዝን ውኃ በጋራ መጠቀም ስለሚችሉበት መንገድ የጋራ ነጥብ ላይ ደርሰው ትናንት ሰኞ ከአንድ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል።