የግሪክ የካሳ ጥያቄ እና ጀርመን DW Amharic March 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን እና በግሪክ የገንዘብ ሚኒስትሮች መካከል ንግግሩ ከሯል። ጉዳዩ በሁለት ሚኒስትሮች ብቻ የሚፈታ አይደለም። አዲሱ የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲስ ሲፕራስ ሰኞ ወደ ጀርመን መጥተው ከጀርመን መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋር ስለ ግሪክ የኢኮኖሚ ቀውስ ተወያይተዋል። የሚያስማማ ሀሳብ ላይ ግን አልደረሱም።