የግሪክ ጠ/ሚ የበርሊን ጉብኝት DW Amharic March 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲስ ሲፕራስ ከጥቂት ሰዓታቶች በፊት ጀርመን መዲና በርሊን ላይ ይፋዊ ጉብኝታቸዉን ጀምረዋል።