የኢትዮ-ቴሌኮም ፈጣን አገልግሎት መጀመሩ DW Amharic March 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን 4G የተባለዉን አዲስ ቴክኖሎጂ ለግዙፍ ድርጅቶችን ለዓለማቀፍ ተቋማት በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት መጀመሩን ይፋ አደረገ።