የየመን ውጥንቅጥና የጸጥታ ስጋት DW Amharic March 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ትናንት መጋቢት 13 ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አገሪቱ የርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ልትገባ ትችላለች ሲል በድጋሚ አስጠንቅቋል። የሑቲ አማጽያን በበኩላቸው ወደ ደቡብ የመን የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል።