«በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ እኮራለሁ» አርመኑ DW Amharic March 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «በቆዳ ቀለማችን ለየት ብንልም ልባችን ኢትዮጵያዊ ነዉ ፤ ኢትዮጵያን፤ ኢትዮጵያዉያንን በኔና በቤተሰቤ ስም በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ» ትዉልደ አርመኑን ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ቫሄ ቲልብያን የዛሬ ወር ኢትዮጵያን፤ አፍሪቃን ብሎም አርሜንያን ወክሎ በግዙፉ የአዉሮጳ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር ላይ ሙዚቃ እንዲያቀርብ ተመርጦአል።