የደቡብ ሱዳን ስጋት እና ተስፋ DW Amharic March 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ አማካኝነት ሲካሄድ የከረመው የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ድርድር አለመሳካቱን ተከትሎ በአገሪቱ ሁለት ግዛቶች ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ወደ ሌሎች አራት ግዛቶች መስፋፋቱን የአገሪቱ ባለስልጣናት አረጋግጠዋል። ግጭቱ በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች ነዋሪዎች ቀያቸውን ጥለው እየተሰደዱ ነው።