Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው
Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው YouTube Trailer
Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው YouTube Trailer :
በአሸናፊ ደምሴ
በጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩስ የተደረገውና በሲኒማ ኢንተርቴንመንት የቀረበው “ፍቅር እና ገንዘብ -2” ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ፊልም በልዩ ሁኔታ በትሮፒካል ጋርደን የፊታችን መጋቢት 12 ቀን 2007 ዓ.ም ለዕይታ ይበቃል።
በደራሲ ቅድስት ይልማ ተፅፎ በዳይሬክተር ኤሊያስ ወርቅነህ የተዘጋው “ፍቅርና ገንዘብ -2” ፊልም ተሰርቶ በመጠናቀቅ ከሁለት አመት ያላነሰ ጊዜን የወሰደ ሲሆን፤ የ1፡55 ርዝማኔ እንዳለውም ለማወቅ ተችሏል።
“በፍቅር እና ገንዘብ -2” ፊልም ላይ ሩታ መንግስትአብ፣ አዚዛ አህመድ፣ ሜሮን ጌታቸው፣ ኤሊያስ ሁሴን፣ መሳይ ግርማ፣ ደሳለኝ ሃይሉና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል።
Watch Ethiopian movies legally. Upto 5 movies added daily. Here are the top 10 most viewed movies today.
Receive Ethiopian News, Movies and Videos by email. Sign up for Email alerts
ፊልሞች፣ ዜናዎችና ቪድዮዎችን በኢሜል አድራሻቹ እንልካለን። ኢሜላችሁን አስመዘግቡ።