የአዉሮጳ ፓርላማ እና የኤርትራ ጉዳይ DW Amharic March 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዉሮጳ ፓርላማ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ ትናንት በኤርትራ ጉዳይ ላይ ተወያየ። ኮሚቴዉ በዉይይቱ በኤርትራ ከረዥም ጊዜ ጀምሮ ያለዉን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የሕዝቡንም ችግር መርምሯል።