የእሳት አደጋ በፊንጫ ስኳር ማምረቻ DW Amharic March 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፊንጫ ስኳር ማምረቻ በደረሰው የእሳት አደጋ አንድ ሠራተኛ እሳቱን ለማጥፋት ባደረገው ሙከራ ሕይወቱ መጥፋቱ ተገለጠ። ሌሎች ሠራተኞችም በደረሰባቸው አደጋ በሕክምና ላይ እንደሚገኙ ተጠቅሷል።