በስዊድን የስደተኞች ቁጥር መጨመር DW Amharic March 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወደ ስዊድን የሚሄደው የስደተኛው ቁጥር ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በጣም መጨመሩን የሀገሪቱ የስታትስቲክስ መስሪያ ቤት ያወጣው መዘርዝር አሳየ።