አቶ በረከት ስምኦን ራሳቸውን አገለሉ

Ethiopia Zare (ዓርብ መጋቢት 4 ቀን 2007፣ March 13, 2015)፡- የመጀመሪያው ዙር የምርጫ ክርክር እንዲያደርጉ የተመረጡት አቶ በረከት ስሞኦን ከምርጫ ክርክሩ እራሳቸውን ማግለላቸው ተረጋገጠ። አቶ በረከት ለዚህ የሰጡት ምክንያት እንደሌለ ታውቋል።