የተመድና የአፍሪቃ ሕብረት ዲፕሎማቶች ዉይይት DW Amharic March 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሁለቱ ድርጅቶች ተወካዮች በተለይ በደቡብ ሱዳን ላይ ሥለተጣለዉ ማዕቀብ ገቢራዊነትና ቦኮ ሐራምን በጋራ የሚወጉበትን ዕቅድ ትኩረት ሰጥተዉት ነበር።