የምርጫ ዘመቻና የመድረክ ወቀሳ DW Amharic March 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመድረክ ባለሥልጣናት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት አባላቶቻቸዉን የሚያስሩ፤ የሚደበድቡና የሚያንገላቱት የየአካባቢዉ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ፖሊሶች ናቸዉ።