«ቀለም ቀቢ ነኝ» ሰዓሊዉ DW Amharic March 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ 20 ዓመት በፊት በሥነ-ጥበቡ መድረክ ማበብ የጀመረዉ የዝያን ግዜዉ እንቡጥ ሰዓሊ እንግዳጌጥ ለገሰ በአሁኑ ወቅት አሉ ከሚባሉት ታዋቂ ኢትዮጵያዉያን ሰዓሊዎች ይመደባል ይላል፤ መቀመጫዉን በርሊን ላይ ያደረገዉ ሰዓሊዎችንና ስራቸዉን የሚያስተዋዉቀዉ የመገናኛ መረብ።