የአዉሮጳ ኅብረት የሁለት ቀን ጉባኤ DW Amharic March 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዉሮጳ ኅብረት የሀገር ዉስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሁለት ቀን ጉባኤ የኅብረቱ ዋና መቀመጫ በሆነችዉ ብራስልስ ጀምረዋል። ሚኒስትሮቹ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስጋትነቱ እየተጠናከረ በመጣዉ በሽብር እንቅስቃሴና በሕገወጥ ወደአዉሮጳ ስለሚገቡ ስደተኞች ጉዳይ እንደሚነጋገገሩ ይጠበቃል።