የዮርዳኖሱ ንጉሥ ዲስኩር በአውሮፓ ፓርላማ DW Amharic March 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዮርዳኖስ ንጉሥ ዳግማዊ አብዱላኽ ፣ በሽትራስቡርግ ከተማ በመገኘት ለአውሮፓ ፓርላማ ንግግር አሰምተዋል። ዮርዳኖስ፤ ራሱን IS ወይም ISIS እያለ የሚጠራውን አክራሪና አሸባሪ ቡድን ለመውጋት ፤ ከዓለም አቀፉ ጥምረት ጋር በመቀላቀል ድርሻዋን