አነጋጋሪዉ የሴቶች መብት ይዞታ DW Amharic March 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከትናንት በስተያ ታስቦ ዉሏል። ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት በመላዉ ዓለም የሴቶችን መሠረታዊ መብቶች ለማስከበር የተደረጉ ጥረቶች ቢኖሩም አሁንም እጅግ ረዥም ጉዞ እንደሚቀር የተመድ ዋና ጸሐፊ ያመለከቱት። ዘንድሮ የሴቶች ቀን ሲታሰብም የተመረጠዉ መሪ ቃል «እዉን አድርጉት» የሚል ነዉ።