የቦኮ ሃራም እና የአይ.ኤስ. ግንኙነት የደቀነው ስጋት DW Amharic March 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጄሪያው እስልምና አክራሪ ቡድን ቦኮ ሃራም በኢራቅና ሶሪያ እስላማዊ መንግሥት መሰረትኩ ላለው አይ.ኤስ. (IS) ታጣቂ ቡድን ታማኝነቱን መግለጹ የፖለቲካ ተንታኞችን ትኩረት ስቧል።