የቲክሪቱ ዉጊያና ፀረ-ISIS ዘመቻ DW Amharic March 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለምና የአካባቢዉ ሐያላን ላለፉት አስራ-ሁለት ዓመታት የበላይነትን ለማረጋገጥ የገጠሙት ሽኩቻ ሱኒ ኩርዶችን ከሱኒ አረቦች፤ ሱኒ አረቦችን፤ ከሺዓ-አረቦች፤ ሱኒ ኩርድ፤ ሱኒ አረቦችን ከሺዓ ፋርሶች ጋር ደም አቃብቷል።ሽኩቻዉ አሁን መናሩ ደግሞ አISIS ቢጠፋ እንኳን የጦርነቱ ዑደት ፍፃሜ አለመሆን እንዳይጠቁም ማስጋቱ ይቀርም