ኢትዮጵያ፤ የምርጫ ዝግጅትና ዉዝግብ DW Amharic March 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ምርጫዉን በበላይነት የሚመራዉና የሚያስተባብረዉ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዴግ አላማ አስፈፃሚ ነዉ ከሚለዉ ጀምሮ፤ ቦርዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ይከፋፍላል፤ ከተከፋፈሉ ፖለቲከኞች ላንዱ ሕጋዊ ዕውቅና እየሰጠ ሌላዉን ይነፍጋል፤ የምርጫ ሕግን በመፃረር ዕጩዎችን በዕጣ እለያለሁ በሚል የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች በዉድድሩ እንዳይቀርቡ አግዷል።