”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው” አለ! አብርሃ ደስታ

- አብርሃ ደስታ
ወጣቱ የነፃነትና የፍትህ ታጋይ አብርሃ ደስታ በሃሙሱ የፍ/ቤት ውሎ በችሎቱ ላይ እንደተናገረው ”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው” አለ:: ፍ/ቤቱ ቃሉን ከሰማ በሃላ ብይን ለመስጠት ለትናንትና ቀጠሮ ይዞ ነበር::
The post ”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው” አለ! አብርሃ ደስታ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.