የጠፋዉ የማሌዢያ አዉሮፕላን ጉዳይ DW Amharic March 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጠፋ አንድ ዓመት ሊሞላዉ ጥቂት ቀናት የቀረዉ የማሌዢያ አዉሮፕላን ጉዳይ ዛሬም እንዳነጋገረ ነዉ። በበረራ ታሪክ ለደረሰ አደጋ ከፍተኛ ወጪና ኃይል አሰባስቦ ከተከናወነ ፍለጋ በኋላ ያለ ዉጤት የተጠናቀቀበት የበረራ ቁጥር MH 370። አዉሮፕላኑ የጠፋበት ቀን ሲታሰብ ፈላጊዎቹ ለተሳፋሪዎቹ ቤተሰቦች የሚሰጡትን የመጨረሻ ቃል እየፈለጉ ነዉ።