በዞን ዘጠኝ ሴት እሥረኞች አቤቱታ ላይ ማረሚያ ቤት መልስ ሰጠ – VOA
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የሴቶች ዘርፍ ጥበቃ በነሦሊያና የክስ መዝገብ በተከሰሱት ማኅሌት ፋንታሁንና ኤዶም ካሣዬ ላይ “የተፈፀመ በደል የለም” ሲል ለፍርድ ቤት መልስ ሰጥቷል፡፡አቃቤ ሕግ ደግሞ የተከሣሾቹ ጠበቆች በማስረጃነት የተጠቀሰው ሲዲ እንዲሰጣቸው የጠቀዩትንም ፍርድ ቤቱ ውድቅ እንዲያደርገው አመልክቷል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የዞን ዘጠኝ አባላት የተከሰሱበት ዶሴ በስሟ የተመዘገበውና በሌለችበት የተከሰሰው ሶሊያና ሺመልስ ከቪኦኤ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
The post በዞን ዘጠኝ ሴት እሥረኞች አቤቱታ ላይ ማረሚያ ቤት መልስ ሰጠ – VOA appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.