ነታንያሁ በዋይት ሃስው ያልተፈለጉ እንግዳ DW Amharic March 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቦነር ነታንያሁን የጋበዙት እኛን ሳያማክሩ ነው ከሚሉት የዴሞክራት ፓርቲ እንደራሴዎች ወደ 40 ያህሉ ንግግሩን ላይ እንደማይገኙ አስታውቀዋል ።