ሕይወት በዶኔትስክ መጠለያ DW Amharic March 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬን መንግሥትና አማፅያን ከሁለት ሳምንት በፊት ሚንስክ ቤላሩስ ውስጥ የተስማሙበት የተኩስ አቁም አሁንም መጣሱ ቀጥሏል ። ከስምምነቱ በኋላ በሩስያ ይደገፋሉ የሚባሉት አማፅያን በአንዳንድ የምሥራቅ ዩክሬን ከተሞች ይዞታቸውን እያጠናከሩ ነው ። ለመሆኑ በምሥራቅ ዩክሬን ከተሞች ህይወት ምን ይመስላል ?