የአፍሪካ ቀንድ ትስስር ሃሣብና እንቅፋቶቹ

  የመሠረተ ልማት ሕጎች በሀገሮች መካከል የሚፈጠሩ ግንኙነቶችን ከሌሎች ሀገሮች በተሻለ መንገድ እንደሚያስተሳስሩ አንድ ጥናት አመለከተ። የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮችን የሚያስተሳስሩ በርካታ የመሠረተ-ልማት ፕሮጄክቶች ቢቀረፁም ለማስፈፀም እንቅፋት የሚሆን ብርቱ የገንዘብ እጥረት እንዳለም ተጠቁሟል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡