119ኛው የአድዋ ድል በዓል DW Amharic March 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ በአፄ ዳግማዊ ምንይልክ መሪነት ፣ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ ም ፤ ቅኝ ግዛት ለማስፋፋት ዘምቶ በነበረው የኢጣልያ ጦር ላይ ድል የተቀዳጀበት 119ኛው የአድዋ ድል በዓል፤ ዛሬ በሀገሪቱ በመላ ተክብሮአል ።