የስፖርት ዘገባ፤ የካቲት 23 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. DW Amharic March 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እጎአ በ2022 በረሃማዋ ቓታር ውስጥ ሊከናወን ዕቅድ የተያዘለት የዓለም ዋንጫ ውድድር ከወዲሁ ውዝግብ አስነስቷል። የአውሮጳ ቀዳሚ ሊጎች ያከናወኑዋቸውን ጨዋታዎች ከእንግሊዝ ተነስተን ጀርመን፣ ብሎም ስፔን እና ጣሊያን ደርሰን እንቃኛለን።