የኢትዮጵያው የምርጫ ቅስቀሳና ክርክር DW Amharic March 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ ም ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው አገር አቀፍ ምርጫ ፤ የምርጫ ዘመቻውና የገጽ-ለገጽ ክርክሩም ከትናንት በስቲያ ተጀምሮአል።