ምክር ቤታዊ ምርጫ በሌሶቶ DW Amharic February 28, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡባዊ አፍሪቃ በምትገኘው ንዑሷ ሀገር ሌሶቶ ወይም በሌላ አጠራሯ ባሶቶ ውስጥ በዛሬው ዕለት ምክር ቤታዊ ምርጫ ተካሄደ። ከታቀደለት ጊዜ አስቀድሞ የተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ ቀደም ሲል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተደረገባትን ሀገር ያረጋጋል ተብሎ ታስቧል።