የቱሪዝም እና ባህል ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም DW Amharic February 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ስለየተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች አናኗኗር እና ባህል ዘግቧል። ወጣቱ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ተዘዋውሮ ስላየው ከመዘገብ ባለፈ ፤ከፊል ጉዞውን የሚገልፅ አንድ መፅሀፍም አሳትሟል።