ደቡብ አፍሪቃ የስለላ ቅሌት DW Amharic February 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ የደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፤ ሠላዮች፤ ከኢትዮጵያ የመረጃ ሰዎች ጋር ይራኮቱ-ገቡ።ቢያንስ አራት ጠባቂዎች-እሕል ዉሐ ሳይቀምሱ የአፍሪቃ ሕብረት ፅሕፈት ቤትን ሙጥኝ አንዳሉ አራት ቀን ዉለዉ አደሩ።ሴትዮዋም ከግድያ ሴራዉ አመለጡ።