የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ያዘጋጀው የአድዋ ድል 119ኛ ዓመት ክብረ በዓል
የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር የአድዋ ድል በዓል 119 ዓመት ክብረ በዓል በደመቀና በተሟላ ሁኔታ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። በበዓሉ ላይ ታዋቂ የታሪክ ምሁራን ገለጻ ይሰጣሉ። ለበዓሉ የተዘጋጀውን በራሪ ወረቀት ለማንነብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የአድዋ ድል 119ኛ ዓመት ክብረ በዓል