የአል ሸባብ ዛቻና የአሜሪካኖች ሥጋት DW Amharic February 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከCNN እስከ FOX የሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ትላልቅ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሰሞኑን እየተቀባበሉ ያራገቡት አዲሱ የአሸባብ ዛቻ-ሚኒሶታን ናይሮቢ-ሞል ኦፍ አሜሪካን-ዌስት ጌት ያደርጋቸዋል የሚል ሥጋት አሳዳሯል።የሥልታዊ እና የዓለም አቀፍ ጥናት ማዕከል ተመራማሪ ሪቻርድ ዶዉኔ ግን ዛቻዉ አያሰጋቸዉም