አማራውና “የብሔራዊ” ሕዝብ ቆጠራውና ትንበያ ትርኢት – ለምን የአዲስ አበባ ሕዝብ ቁጥር ተቀነሰ?
ከ2006 እስከ 2009 ዓ.ም የሕዝብ ቁጥር ትንበያዎቹ በክልልና ወረዳዎች ደረጃ በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ድርጅት የተዘጋጀውን (Population projection of Ethiopia for all Regions at Werreda Level from 2014-2017) በጥልቀት ሲመረመር በተለይ የዓማራውን ሕዝብ ቁጥር በተመለከተ ረገድ ፍጹም የውሸት ዝባዝንኬ የፈጠራ አሃዝ መሆኑ ይታወቃል:: የሕዝብ ብዛት ትንበያው በአሁኑ ጊዜ ይፋ መደረግም ለመጭው ግንቦት ወር የወያኔ ትግሬ የባንቱስታን የጎሳ ተወካዮች ፓርላማ ተብዬው የምርጫ ማጀቢያ መሆኑ ግልጽ ነው።
ሙሉውን እዚህ ጋር ያንብቡ።
The post አማራውና “የብሔራዊ” ሕዝብ ቆጠራውና ትንበያ ትርኢት – ለምን የአዲስ አበባ ሕዝብ ቁጥር ተቀነሰ? appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.