የስፖርት ዘገባ፤ የካቲት 16 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. DW Amharic February 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያውያን ድል እየተደጋገመ ነው። በወንድም በሴትም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ በመሆን በጃፓን የተኪያሄደውን የቶኪዮ ማራቶን ተቆጣጥረውታል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ፍልሚያ ትናንት ሊቨርፑል ሳውዝሐምፕተን ላይ ድል በመቀዳጀት ወደ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ተርታ ተጠግቷል።