የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከእጩነት መሠረዛቸው DW Amharic February 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ አበባ ውስጥ ፣ በአዲስ ከተማ ፤ ወረዳ 5 ፣ መርካቶ አካባቢ ለመወዳደር ተመዝግበው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅኔር ይልቃል ጌትነት፤ በምርጫ ቦርድ ደንብ ከአጩነት መሠረዛቸው ተነገረ።