የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝት DW Amharic February 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በምስራቅ አፍሪቃ ለአራት ቀናት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ጀርመናውያን ስለ አፍሪቃ ያላቸው አመለካከት መለወጥ አለበት ሲሉ ተናግረዋል።