የጽንፈኞች መስፋፋትና አጸፋዊው መፍትሔ DW Amharic February 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከመካከለኛው ምሥራቅ እስከ አፍሪቃው ቀንድ አልፎም እስከ ምዕራብ አፍሪቃ ፤ IS ፤ አሸባብና ቦኮ ሃራምን በመሳሰሉ ጽንፈኛ ታጣቂ ኃይሎች በመዛመት ላይ ላለው አካራሪ አመለካከት ምን ዓይነት የጋራ መፍትኄ እንደሚያሻ ለመምከር ፤ የዩናይትድ ስቴትስ