የሎው ሙቭመንት እና የፍቅረኛሞች ቀን DW Amharic February 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ቅዳሜ በአንዳንድ ፍቅረኛሞች ዘንድ የፍቅረኛሞች ቀን ወይም «ቫለንታይንስ ደይ» ተከብሎ ውሏል። በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው ፤የሎው ሙቭመንት በሚል የተሰባሰቡ ወጣቶች ይህንን ቀን፤ ከፆታዊ ፍቅር መግለፃ ቀን ባሻገር፤ ሰዎች ለተቸገሩ በጎ ነገር የሚያደርጉበትም ቀን ሆኖ እንዲውል ወስኖ ተንቀሳቅሷል።