አዲስ ሳንካ- በደቡብ ሱዳን DW Amharic February 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን አማጺ ቃል አቀባይ ጄኔራል ሉል ሯይ ኩአንግ ከሪየክ ማቻር አፈነገጡ። ቃል አቀባዩ በደቡብ ሱዳን የኑዌር መንግስት የማቋቋም ሃሳብ አላቸው ተብሏል። ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር በበኩላቸው የስልጣን ዘመናቸውን ለሁለት ተጨማሪ ዓመታት የማራዘም ሃሳብ ይዘው ብቅ ብለዋል።