የኢጣልያ ማሳሰቢያ DW Amharic February 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ለሃገራቸው ፓርላማ ባሰሙት ንግግር በሊቢያ ሰላም ለማውረድ በሚደረገው ጥረት ሃገሪቱ የመሪነቱን ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆንዋን አስታውቀዋል ።