የፍርንክፈርቱ የንግድ ትርዒት DW Amharic February 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዚሁ ዓለም ዓቀፍ ትርዒት ላይ ከ100 ሃገራት የመጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶች ተሳትፈዋል ። በዚሁ የቤት እቃዎችና የጌጣጌጦችና ቅርጻ ቅርጾች ትርዒቱ ላይ 7 የአፍሪቃ ሃገሮች ቢሳተፉም ከኢትዮጵያም ሆነ ከኤርትራ በትርዒቱ ላይ የተወከሉ ድርጅቶች እንዳልነበሩ