የሊቢያው ዘግናኝ የሽብር ተግባርና ግብፅ DW Amharic February 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሊቢያ የግብጽ ተወላጆች የሆኑ 21 ክርስቲያኖች በአሠቃቂ ሁኔታ ከተገደሉና የግብፅ ፕሬዚዳንትም ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ርምጃ እንዲወስድ ካሳሰቡ ወዲህ ፣ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ጉዳዩ ን አንስቶ መወያያቱ ተገለጠ። ግብፅ በሀገር