ምዕራብ ሃገራትና የሴት ልጅ ግርዘት ስጋት DW Amharic February 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አፍሪቃ ዉስጥ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን የሚሆኑ ልጃገረዶች በዘልማዳዊዉ የአኗኗር ይትበሃል መሠረት የመዋለጃ አካላቸዉ ይተለተላል ወይም ለዚህ ችግር የተጋለጡ መሆናቸዉን የዓለም የጤና ድርጅት ይገልፃል።